የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛው ዲፕሎማት ቲቦር ናዥ በዚህ ሳምንት ብጥብጥ ላይ ወደምትገኘው ወደ ሱዳን እንደሚጓዙ ተገልጿል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ከዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣው መግለጫ እንዳመለከተው ረዳት ሚኒስትርሩበቆይታቸው በሲቪሎች ላይ የሚደርሱት ጥቃቶች እንዲገቱ ጥሪ ያቀርባሉ።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ቲቦር ናዥ ወደ ሱዳን ሊጓዙ ነው