ፖሊስ በብሄራዊ መረጃና ደኅንነት መ/ቤት ባለሥልጣን ነበሩ ያላቸውን ፍ/ቤት አቀረባቸው

  • መለስካቸው አምሃ
ፖሊስ በብሄራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት ባለሥልጣን ነበሩ ያላቸውን አቶ ተስፋዬ ኡርጌን በከባድ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ጠርጥሮ ፍርድ ቤት አቀረባቸው።

ፖሊስ በብሄራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት ባለሥልጣን ነበሩ ያላቸውን አቶ ተስፋዬ ኡርጌን በከባድ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ጠርጥሮ ፍርድ ቤት አቀረባቸው። ተጠርጣሪው፡ የመያዝም ሆነ የማሠር ሥልጣን የለኝም ብለዋል። ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ለፖሊስ ፈቅዷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ፖሊስ በብሄራዊ መረጃና ደኅንነት መ/ቤት ባለሥልጣን ነበሩ ያላቸውን ፍ/ቤት አቀረባቸው