የአፍሪካ መንግሥታት በፍጥነት እያደገ ለሚገኘው የአህጉሪቱ ሕፃናትና ወጣቶች ቁጥር የሚመጥን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ዕርምጃዎችን ካልወሰደ፣ አፍሪካ ከፍተኛ ችግር እንደሚገጥማት አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡
አዲስ አበባ —
የአፍሪካ መንግሥታት በፍጥነት እያደገ ለሚገኘው የአህጉሪቱ ሕፃናትና ወጣቶች ቁጥር የሚመጥን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ዕርምጃዎችን ካልወሰደ፣ አፍሪካ ከፍተኛ ችግር እንደሚገጥማት አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡
በዚህ ረገድ ዛሬ ኢትዮጵያ የምትገኝበት ደረጃ በጣም ዝቅተኛ መሆኑን ጥናቱ ይናገራል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በአፍሪካ የሕፃናትና ወጣቶች ቁጥር የሚመጥን ዕርምጃዎች መወሰድ አለባቸው ተባለ