ዋሺንግተን ዲሲ —
የአፍሪካ ህብረት በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በፊዴራል መንግሥቱና በክልሉ ሃይሎች መካከል የሚካሂደውን ውጊያ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ተማጸነ።
ሮይተርስ ከናይሮቢ ያጠናቀረው ዘገባ እንዳመለከተው ቁጥራቸው ሁለት ሺህ አምስት መቶ የሚሆኑ ሰዎች ውጊያውን ሸሽተው ወደ ሱዳን ተሰደዋል፤ ቁጥሩ ይጨምራል ብለው እንደሚሰጉ ነው የሱዳን ባለሥልጣናት ያስገነዘቡት።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5