ዕድሜ ጠገቡ የኒውዮርክ የምስጋና ቀን ሰልፍ ትዕይንት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ዕድሜ ጠገቡ የኒውዮርክ የምስጋና ቀን ሰልፍ ትዕይንት

አሜሪካውያን በየዓመቱ አንድ መቶ ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ በየዓመቱ በሚዘጋጀው የሜሲስ ምስጋና ቀን የሰልፍ ትዕይንት ሲደሰቱ ኖረዋል። በነዚህ ዓመታት ውስጥ የተቋረጠው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ ብቻ ነበር። "ሜሲስ" በተባለው ታዋቂ ግዙፍ መደብር የሚዘጋጀው ትዕይንት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሸማቾችን "የኛ" በሚል ስሜት ከመደብሩ ጋር ለማስተሳሰር ያለመ ዓመታዊ በዓል ነው።

የቪኦኤ ዘጋቢ ዶራ መኳር በኒው ዮርክ የሰልፉን ዝግጅት ተመልክታለች። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።