የምስጋና ቀን አፈ ታሪኮች

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የምስጋና ቀን አፈ ታሪኮች

በየዓመቱ፣ በኅዳር ወር የመጨረሻው ኀሙስ፣ አሜሪካውያን የምስጋና ቀንን ያከብራሉ።

ዕለቱ፣ ከእንግሊዝ የመጡት ቅኝ ገዥዎች፥ ከአገሪቱ ተወላጆች ጋራ የወዳጅነት ገበታ የተካፈሉበት፣ እ.ኤ.አ. የ1621 የመኸር በዓል መታሰቢያ ነው።

ይኹን እንጂ፣ ከምስጋና ቀን ታሪኮች ውስጥ፣ ምን ያህሎቹ እውነት ናቸው?

የቪኦኤ ዘጋቢ ዶራ ሜህኳር፣ እውነታውን ከልብ ወለድ ለመለየት፣ የመጀመሪያው የምስጋና ቀን ወደተካሔደባት የማሳቹሴትስ ፕሊማውዝ አምርቶ ነበር፡፡ ዘገባውን ደረጀ ደስታ ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡