አዲሱ የፀረ ሽብር ሕግ ያለፈውን አይመስልም

  • እስክንድር ፍሬው

ዐቃቤ ሕግ

የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ እየተጠቀመበት የሚገኘው የፀረ ሽብር ሕግ በ2012 ዓ.ም የወጣው መሆኑን ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግና የሕግ ባለሞያዎች ተናግረዋል። ዐዋጁም ከዚህ ቀደም የነበረውንና በ2001 ዓ. ም የሽብር ሕግ ያሻሻለ ሳይሆን ያንን የሻረና አዲስ የወጣ ነው ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

አዲሱ የፀረ ሽብር ሕግ ያለፈውን አይመስልም