"ደኅንነታችን አደጋ ላይ እንዳይወድቅ" በሚል ሥጋት ውስጥ እንድንኖር የተገደድነው የክልሉና የዞን መንግሥት ወንጀለኞችን ለህግ ስለማያቀርቡ ነው” ሲሉ የደቡብ ክልል የቴፒ ከተማ ነዋሪዎች ከሰሱ።
ሀዋሳ —
የክልሉ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ በበኩሉ የተባለው ችግር ተጨባጭ መሆኑን ገልጦ፣ ቢሮው በአካባቢው የፖለቲካ ዓላማ ያላቸው የፀረ ሰላም ኃይሎችና በመዋቅር ጥያቄ ሰበብ የሸፈተ አንድ ቡድን የሚያደርሱት ጥቃት መሆኑና የክልሉ መንግሥት እርምጃ ለመውሰድ አቅጣጫ አስቀምጧል ይላል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5