ትናንት ወዲያ በደቡብ ክልል ሼካ ዞን ቴፒ ከተማ ተፈጥሮ ለሰዎች ህይወት ማለፍ ምክንያት የሆነውን የፀጥታ ችግር ወደ ሰላም ለመመልስና ህዝቡን ለማረጋጋት እየተሰራ ያለ ሥራ አለመኖሩን የከተማው ነዋሪዎች ቅሬታቸውን ለቪኦኤ ገለጡ።
ሀዋሳ —
ገለጡ።ትናንት ወዲያ በደቡብ ክልል ሼካ ዞን ቴፒ ከተማ የተፈጠረውን ችግር መንግሥትን ጨምሮ ከሶስተኛ ወገን ለማጣራት ያደረገው ጥረት ዛሬም አልተሳካም። ተገደሉ የተባለሉ ስምንት ዜጎችን በተመለከተ ከክልልም ሆኑ ከዞን የመንግሥት አካል የተሰጠ መግለጫም ማብራሪያም የለም የተባለው።
በአንፃሩ ደግሞ የከተማ ነዋሪዎች ዓመታትን ያስቆጠረው የቴፒ ከተማ ቀውስ በመንግሥት ትኩረት ተነፍጓል በማለት ያማርራሉ።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5