Your browser doesn’t support HTML5
በሕገ ወጥ መንገድ የቴሌኮም መሳሪዎችን በማስገባት የተጠረጠሩ
በሕገ ወጥ መንገድ የቴሌኮምዩኒኬሽን መሳሪዎችን በማስገባት የተጠረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተዘገበ። ከተጠርጣሪዎቹ መካከል የውጭ አገር ዜጎች እንደሚገኙባቸው ተገልጿል።
ድርጊቱ አገሪቱን በብዙ ሚሊዮን ዶላር እንዳሳጣትም ዘገባዎቹ አመልክተዋል።