የ “ኢትዮጵያ” - ሙዚቃዊ ቅንብር በአንድ የሙዚቃ ባለሞያ

Your browser doesn’t support HTML5

አርቲስት(ቴዲ አፍሮ) ከድምፃዊነት፣ ገጣሚና የዜማ ደራሲነትም በላይ በብዙ የሚያነጋግር አርቲስት ነው። በፋሲካ ዋዜማ የተለቀቀውና በቅርቡ ይወጣል የተባለው አልበሙ መጠሪያ የሆነው “ኢትዮጵያ” የተሰኘው ነጠላ ዜማም በሁሉም መልኩ የድረ- ገጹን ምሕዳር ተቆጣጥሮታል። የሙዚቃ ባለሞያው አብርሃም ተስፋዬም “እንደኔ አስተያየት” ሲል በሙዚቃ ቅንብሩ እና በዜማው ላይ አስተያየቱን ሰጥቷል። ሱራፌል ሽፈራው (ዲጄ ፋትሱ) ነው ያነጋገረው