“የባላንጣዎች ቡድን” .. ፖለቲካ፣ ጥበብ እና ህይወት

አቶ ይልማ አዳሙ

“እርስ በርሱ የሚጋጭ ሃሳብ ያዘለ ስለሚመስል .. ‘የባላንጣዎች ቡድን’ ብሎ ነገር ግር ሊል ይችላል .. ስመ ጥሩዋ የታሪክ ተመራማሪ ዶሪስ ጉድዊን

'Team of Rivals፡ The Political Genius of Abraham Lincoln' በሚል ርዕስ ስለ አብርሃም ሊንከን ያቀለመችው ድንቅ መጽሐፍ።” ሲሉ ይንደረደራሉ አቶ ይልማ አዳሙ፤ እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2005ዓም የታተመውንና ለPultizer ሽልማት የበቃውንመጽሃፍ ተንተርሰው ባሰፈሩት ጽሁፋቸው።

Team of Rivals

በ16ኛው የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት አብረሃም ሊንከን ፈተና በበዛበትና የተለየ የአስተዳደር ዘመናቸው፤ እናም ልዩ የአመራር ጥበባቸው ዙሪያ ትኩረት ያደረገውን “የባላንጣዎች ቡድን” የፖለቲካ ዘዬ በተለይ ለኢትዮጵያ የዛሬ ይዞታ በሚጠቅም መልኩ የተጻፈ ወግና እርሱን ተከትሎ የተካሄደ ቃለ ምልልስ ነው።

ተከታታይ ወጎቹን ከዚህ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

‘የባላንጣዎች ቡድን’ ወግ - ክፍል አንድ

Your browser doesn’t support HTML5

ክፍል ሁለት

ቃለ ምልልሶቹን ከዚህ ያድምጡ፤

Your browser doesn’t support HTML5

ቃለ ምልልስ - ከትረካው ጸሃፊ አቶ ይልማ አዳሙ ጋር .. ክፍል አንድ

Your browser doesn’t support HTML5

የቃለ ምልልሱን ሁለተኛ ክፍል ከዚህ ያዳምጡ