ዴምህት አባሎቼ ለማኅበራዊ ችግር ተጋልጠዋል አለ

ዴምህት

የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ (ዴምህት) አባሎቼ ከመንግሥት ይደረግላቸዋል ተብሎ የነበረ ማቋቋምያ እሰከ አሁን ባለማግኘታቸው ለማኅበራዊ ችግር ተጋልጠዋል ሲል ቅሬታ አሰምቷል።

የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ (ዴምህት) አባሎቼ ከመንግሥት ይደረግላቸዋል ተብሎ የነበረ ማቋቋምያ እሰከ አሁን ባለማግኘታቸው ለማኅበራዊ ችግር ተጋልጠዋል ሲል ቅሬታ አሰምቷል።

“በዚህም ሌሎች የፖለቲካ እንቅስቃሴዎችን እንዳናከናውን ተቸግረናል” ብለዋል የንቅናቄው ሊቀ መንበር አቶ መኮነን ተስፋይ።

በመጭ ፖለቲካዊ አቅጣጫ ላይም እስካሁን ከየትኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ጋር ውይይትም ሆነ ድርድር አለመጀመራቸውንም ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ዴምህት አባሎቼ ለማኅበራዊ ችግር ተጋልጠዋል አለ