ሰበር ሰሚ በዋስትና የለቀቃቸው አቶ ታዬ ደንደአ ከቂሊንጦ በር ላይ መያዛቸውን ባለቤታቸው ተናገሩ 

የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ድኤታ አቶ ታዬ ደንደአ

Your browser doesn’t support HTML5

ሰበር ሰሚ በዋስትና የለቀቃቸው አቶ ታዬ ደንደአ ከቂሊንጦ በር ላይ መያዛቸውን ባለቤታቸው ተናገሩ 

ከትላንት በስቲያ ሰኞ ኅዳር 23 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በዋስትና እንዲፈቱ ትዕዛዝ የሰጠላቸው፣ አቶ ታዬ ደንደአ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በድጋሚ መያዛቸውን ባለቤታቸው ገለጹ፡፡ አቶ ታዬ የዋስትና ማስያዣቸውን ጨርሰው ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከተለቀቁ በኋላ፣ በፀጥታ ኅይሎች ተይዘው መወሰዳቸውን ባለቤታቸው ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡