የጣና ተቆርቋሪ ወጣቶች ስለጣና

ፎቶ ፋይል

“በጣና ሃይቅ ላይ የተከሰተው የእንቦጭ አረም አሁንም ለሃይቅ ስጋት ሆኗል” ይላሉ የጣና ተቆርቅሪ ወጣቶች።

በአሜሪካና በአውሮፓ የሚኖሩ ትውልደ - ኢትዮጵያን የጣና ተቆርቋሪዎችም አሁንም ለእቦጭ ማስወገጃ የሚውል ማሽን እየገዙ ወደ ስፍራው ይልካሉ።

ሰሞኑን ከ5.8 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገዛማሽን ባህርዳር ደርሷል። የጣና ሃይቅና ሌሎች የውሃአካላት ልማትና ጥበቃ መሥሪያ ቤት ግን በተለያየ ጊዜበሰጡት አስተያየት “አረሙ የሚወገደው በማሽን ሳይሆን በሰው ጉልበት ብቻ ነው” ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የጣና ተቆርቋሪ ወጣቶች ስለጣና