የአሳድ መንግሥት መውደቅ እና ቀጣዩ የሶሪያ ዕጣ ፈንታ 

  • ቪኦኤ ዜና

በቃሚሽሊ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፣ የሶሪያው የበሽር አል አሳድ መንግሥት መውደቁን ተከትሎ ምስላቸው ወዳድቆ ይታያል፣ ካሚሽሊ፣ ሶሪያ

የሶሪያው የበሽር አል አሳድ መንግሥት መውደቁን ተከትሎ ሶሪያውያን ደስታቸውን ጉዳዩን የሚከታተሉ ባለሞያዎች ስጋታቸውን እየገለጹ ነው፡፡ የዩናትይድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕም የአምባገነኑን መንግሥት መውደቅ አስመልክተው ትላንት እሁድ አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ በመካከለኛው ምሥራቅ ካላት ስልታዊ ጥቅም አንጻር ከፊቷ የተደቀነውን የሶሪያ የወደፊት እጣ ፈንታ በቅርበት እንድምትከታተል ይጠበቃል፡፡

ኤድዋርድ ዪሬኒያን ከካይሮ ፡ ሄዘር መርዶክ ከኢስታንቡል እንዲሁም ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሊሲያስ ያጠናቀሯቸውን የአሜሪካ ድምጽ ዘገባዎች በማጣመር የተሰናዳው ዘገባ ዝርዝር አለው፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የአሳድ መንግሥት መውደቅ እና ቀጣዩ የሶሪያ ዕጣ ፈንታ