የሲቪክ ማህበራትና ነፃ ሚዲያ ሚና ወሳኝ መሆናቸውን የገለጹት የስዊዘርላንድ ፕሬዘዳንት ናቸው።
አዲስ አበባ —
የስዊዘርላንድ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት ሲሞኒታ ሲማሩገ ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት በቀጥታ በቴሌቪዥን የተላለፈ ንግግርም አድርገዋል።
እስክንድር ፍሬው የላከውን ዘገባ ከተያያዘው የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ለፌዴራሊዝም ስኬት የሲቪክ ማህበራትና የነፃ ሚዲያ ሚና ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ