የሲዳማ አንድነት ፓርቲ ለምርጫ ተዘጋጅቷል

ሀዋሳ

የሲዳማ ህዝብ አሁን አለ ካለበት የፍትሃዊነት፥ የመልካም አስተዳደር እና ብልሹ አሰራር ለማውጣት በምርጯው እንደሚሳተፍ የሲዳማ አንድነት ፓርቲ አስታወቀ።

በክልሉ የህዝብ እና የመንግስት ሃብት ብዝበዛ ዝና ከጎሰኝነት የፀዳ ፖለቲካ ስርዓት ለመዘርጋት እንደሚታገልም የፓርቲው ልቀመንበር አቶ ለማ ወዮታ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሲዳማ አንድነት ፓርቲ ለምርጫ ተዘጋጅቷል