ድሬዳዋ —
የንግድ ሚኒስቴር በተከታታይ ባወጣቸው የተለያዩ ህጎች ምክንያት የምግብ ዘይትና ስኳር የጫኑ 200 ገደማ ሃገር አቋራጭ ተሽከርካሪዎች ከ10 ቀን በላይ በድሬዳዋ ጉምሩክ መጋዘን እንዲቆሙ መገደዳቸውን ገለፁ። አስመጪዎቹ አስቀድሞ ባልነበረ መመሪያ ንግድ ሚኒስቴር ለጉዳት ዳርጎናል ብለዋል።
አሽከርካሪዎች “ለእንግልት ተዳርገናል፣ የጫንነው ዘይትና ስኳርም እየተበላሸ ነው” ብለዋል። በፌዴራል ጉምሩክ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ የንግድ ሚኒስቴር ያወጣውን መመሪያ እያስፈፀምኩ ነው ይላል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5