በሱዳን ጦርነት የሟቾቹ ቁጥር ከተገመተውም በላይ እንደሆነ አዲስ ጥናት አመለከተ

  • ቪኦኤ ዜና

በጦርነቱ ወቅት የፈራረሱ ቤቶች ካርቱም፣ ሱዳን

Your browser doesn’t support HTML5

በሱዳን ጦርነት የሟቾቹ ቁጥር ከተገመተውም በላይ እንደሆነ አዲስ ጥናት አመለከተ

በሱዳን ጦርነት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ብዛት ከዚህ በፊት ከተገመተው ሊበልጥ እንደሚችል አንድ ዐዲስ ጥናት አመለከተ። ግጭቱ 11 ሚሊዮን ሰዎችን ከመኖሪያቸው ሲያፈናቅል፣ በዓለም አስከፊ የተባለውን ረሃብ ማስከተሉን ጥናቱ ጠቁሟል።

ሄንሪ ሪጅዌል የላከው ዘገባ ነው። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።