ሂዩማን ራይትስ ዋች የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኅይሎችን ሴቶችን በመድፈር ወንጀል ከሰሰ

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፦ በጄኔራል መሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ የሚመራው የሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ተዋጊዎች በምስራቃዊ ናይል ግዛት፤ እአአ ሰኔ 22/2019

Your browser doesn’t support HTML5

ሂዩማን ራይትስ ዋች የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኅይሎችን ሴቶችን በመድፈር ወንጀል ከሰሰ

የሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ተዋጊዎች እና ተባባሪ ታጣቂዎች፣ ደቡባዊ ኮርዶፋን ክፍለ ግዛት ውስጥ አዋቂ ሴቶች እና ልጃገረዶችን ደፍረዋል፣ ሌሎችም ወሲባዊ ጥቃቶችን ፈጽመዋል ሲል ሂዩማን ራይትስ ዋች ከሰሰ።

SEE ALSO: ሂዩማን ራይትስ ዋች የሱዳን ታጣቂዎች የጅምላ ጾታዊ ጥቃት ፈጽመዋል ሲል ከሰሰ

በታጣቂዎቹ የተፈጸመው ጥቃት የጦር ወንጀል መኾኑን አመልክቷል። የሰብአዊ መብት ቡድኑ በማያያዝ አድራጎቱ የሱዳንን ሲቪሎች ከጥቃት የሚጠብቅ እና ሰለባዎቹም ፍትሕ እንዲያገኙ የሚያደርግ ዓለም አቀፍ ርምጃ በአስቸኳይ መወሰድ እንዳለበት አጥብቆ የሚያሳስብ መኾኑን አመልክቷል።

መሐመድ ዩሱፍ ለቪኦኤ ከናይሮቢ ያጠናቀረው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።