የሕዳሴ ግድብ ስብሰባ

Your browser doesn’t support HTML5

በሱዳን ካርቱም ከተማ የተሰበሰቡት የኢትዮጵያ፣ የግብፅ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ እንደዚሁም የውሃ ሃብት ሚኒስተሮች በግድብ ሕዳሴ ላይ ተነጋገሩ። በስብስሰባው ላይ ጥናት የሚያካሄዱ ኩባንያዎችንም መርጠዋል።