የሱዳን ታጣቂ ቡድን ሕፃናትን ለጦርነት መመልመል አቆማለሁ አለ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

ፎቶ ፋይል

በሱዳን ካሉ አራት ታጣቂ ቡድኖች አንደኛው "የሱዳን ህዝብ ነፃ አውጭ እንቅስቃሴ ሰሜን”ሕፃናትን ለውጊያ መመልማልና መጠቀምን ለማቆምና ለመከላከል ተስማምቱዋል።

በሱዳን ካሉ አራት ታጣቂ ቡድኖች አንደኛው "የሱዳን ህዝብ ነፃ አውጭ እንቅስቃሴ ሰሜን”ሕፃናትን ለውጊያ መመልማልና መጠቀምን ለማቆምና ለመከላከል ተስማምቱዋል።

ኤስፒኤልኤም ታጣቂ ቡድን ስምምነቱን ተግባራዊ ለማድረግ ፊርማውን ትናንት ያኖረው ጀኔቨ ውስጥ ነው፡፡

በአሁኑ ወቅት በተባበሩት መንግሥታት ዋና ድርጅት ዋና ፀኃፊ የወጣ ሪፖርት ሀገሪቱ ውስጥ ሃምሳ ዘጠኝ የታጠቁ ቡድኖች እና የመንግሥቱ ሃይሎች ሕፃናት ልጆችን ለጦርነት በመመልመልና በመጠቀም ከፍተኛ ጥሰት ሲል ዘግቧል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሱዳን ታጣቂ ቡድን ሕፃናትን ለጦርነት መመልመል አቆማለሁ አለ