በመተማ የእርሻ ቦታ በሱዳን ታጣቂዎች የተገደሉ ኢትዮጵያውያን አስክሬን ዛሬ ወደ ቤተሰቦቻቸው መምጣቱን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገለፁ።
ዋሽንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር “ደለሎ ቁጥር አራት”- በተባለ የእርሻ ቦታ ላይ የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ከሱዳን ታጣቂዎች ጋራ ውጊያ በገጠሙት ውጊያ ሕይወታቸው ያለፉ ሰዎች አስክሬን ለቤተሰቦቻቸው እየተሰጠ መሆኑን ያነጋገርናቸው ነዋሪ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5