የተባበሩት መንግሥታት ዓመታዊ ዘገባ

  • መለስካቸው አምሃ
ባለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ዓለም አቀፉ የሰው ልጆች ብልፅግና ወይንም ልማት ዕድገት ምጣኔ በከፍተኛ ፍጥነት ቢገሰግስም ከሠሃራ በስተ ደቡብ ያሉ የአፍሪካ ሀገሮች ግን እኩል ተጠቃሚ እንዳልነበሩ ዓመታዊው የሰው ልጅ ብልፅግና ወይንም ልማት ዘገባ አመለከተ፡፡

ባለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ዓለም አቀፉ የሰው ልጆች ብልፅግና ወይንም ልማት ዕድገት ምጣኔ በከፍተኛ ፍጥነት ቢገሰግስም ከሠሃራ በስተ ደቡብ ያሉ የአፍሪካ ሀገሮች ግን እኩል ተጠቃሚ እንዳልነበሩ ዓመታዊው የሰው ልጅ ብልፅግና ወይንም ልማት ዘገባ አመለከተ፡፡

በዚህ መለኪያ መሠረት በዓለም ከሦስት ሰዎች አንዱ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ይጎሳቆላል።

ኢትዮጵያ በብዙ ዘረፍ ዕድገት እንዳስመዘገበች ቢነገርም በዚህ የብልፅግና መለኪያ 174ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታት ዓመታዊ ዘገባ