“ስትሮክ” (Stroke) ምንድ ነው? መከላከል የሚችሉት አደጋ፤ ወይስ? በሕክምናስ ይረዳል?

የአንጎል የደም ሥሮች ደም የማዘዋወር ሥራቸውን ሲያቋርጡ አለያም በአንጎል ውስጥ ደም ሲፈስ የሚከሰት ድንገተኛና አደገኛ የሕመም ሁኔታ ነው።

የሕመሙን ምልክቶች፤ ለድንገቱ አጋላጭ የሆኑትን ሌሎች የሕመም ዓይነቶች፥ የመከላከያ አማራጮችና እንዲሁም አጣዳፊ የሕክምና እርዳታና ሊገኙ የሚችሉ ውጤቶች የሚመረምር ተከታታይ ዝግጅት ነው።

በሕክምናው ዘይቤ “ስትሮክ” (Stroke) በሚለው መጠሪያው የሚታወቀውን የዚህን የጤና ሁከት ምንነት ጨምሮ ሌሎች ተዛማች ጥያቄዎች የሚመልሱት በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በአትላንታ ከተማ በነርቭና በአንጎል ሕክምና አማካሪ ሃኪምነት በማገልገል ላይ የሚገኙት ዶ/ር ዳንኤል ተስፋዬ ናቸው።

Your browser doesn’t support HTML5

“ስትሮክ” (Stroke) ምንድ ነው? የመጀመሪያውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤

Your browser doesn’t support HTML5

ስትሮክ’ን ለመከላከል የሚያግዙ መንገዶች ይኖሩ ይሆን? ሁለተኛውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤

Your browser doesn’t support HTML5

የሕክምና አማራጮች! ሦሥተኛውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤

Your browser doesn’t support HTML5

ደጋፊ የሕክምና አማራጮች! አራተኛውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤