የሱዳን አብያተ ክርስቲያናት ለተፈናቃዮች በራቸውን ከፍተዋል

  • ቪኦኤ ዜና

የሱዳን አብያተ ክርስቲያናት ለተፈናቃዮች በራቸውን ከፍተዋል

Your browser doesn’t support HTML5

የሱዳን አብያተ ክርስቲያናት ለተፈናቃዮች በራቸውን ከፍተዋል

ከሱዳኑ የእርስ በርስ ጦርነት ነፃ በሆነችው ፖርት ሱዳን፣ አብያተ ክርስቲያናት 11 ሚሊዮን ከሚሆኑ የሀገሪቱ ተፈናቃዮች ለአብዛኞቹ መጠለያ ሆነዋል።

ራሳቸው ተፈናቃይ የሆኑ አንድ የሃይማኖት መሪ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ብዙም ድጋፍ ሳይደረግላቸው ተፈናቃዮቹን ለመርዳት የተቻላቸውን ሁሉ እያደረጉ ነው፡፡ ተፈናቃዮቹ የሚረዱበትን ቤተ ክርስቲያን የጎበኘው የቪኦኤ ዘጋቢ ሄንሪ ዊልኪንስ ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል፡፡