የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት የኮንግረስ ንግግር
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በዋሽንግተን አቆጣጠር ትናንት ምሽት ላይ ለተወካዮች ምክር ቤታቸው ጥምር ስብሰባ ባደረጉት የሃገራቸውን ሁኔታ ያሣየና የወደፊት አቅጣጫ ያመላከተ ሁለተኛው ዓመታዊ ንግግራቸው ሥራ ሊፈጥሩ የሚችሉባቸውን መንገዶች እና አሜሪካን በዓለም ምጣኔ ኃብት ውስጥ ይበልጥ ተፎካካሪ አደርግባቸዋለሁ ያሏቸውን ትልሞቻቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡
ያለባቸውን የበጀት እጥረት ለመቀነስም የመንግሥቱን ወጭ ለተወሰኑ ዓመታት በከፊል ለመቀነስ ወስነዋል፡፡
ዝርዝሩን ከዘገባው ያዳምጡ፡፡