በኢትዮጵያ ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ መነሳት በአዲሱ ጠ/ሚኒስትር እየተወሰዱ ያሉ ሌሎች አውንታዊ ዕርምጃዎችን ተከትሎ የመጣ ነው ሲል በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡
አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ መነሳት በአዲሱ ጠ/ሚኒስትር እየተወሰዱ ያሉ ሌሎች አውንታዊ ዕርምጃዎችን ተከትሎ የመጣ ነው ሲል በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡
እየተወሰዱ ያሉ አውንታዊ ዕርምጃዎችም ኢትዮጵያ የተሻለ ነገር ለመገንባት ለምታደርገው ጥረት ወሳኝ ናቸው ብለዋል የኤምባሲው ቃል አቀባይ ኒኮላስ ባርኔት፡፡ በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ ቃል አቀባይ የሆኑትን ኒኮላስ ባርኔትን ያነጋገረው እስክንድር ፍሬው ነው፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ መነሳት ከጠ/ሚኒስትሩ አውንታዊ ዕርምጃዎች አንዱ ነው