የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ኮማንድ ፖስት የተወሰኑ ክልከላዎችን አነሳ

  • እስክንድር ፍሬው

የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ

ዓዋጁን ተከትለው በወጡ መመሪያዎች የተቀመጡ ክልከላዎች የተወሰኑት መነሳታቸውን የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ኮማንድ ፖስት አስታወቋል፡፡

ዓዋጁን ተከትለው በወጡ መመሪያዎች የተቀመጡ ክልከላዎች የተወሰኑት መነሳታቸውን የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ኮማንድ ፖስት አስታወቋል፡፡ ያለ ፍርድ ቤት ትዛዝ ማንኛውንም ሰው በቁጥጥር ሥር ማዋልና ብርበራ ማድረግ፣ እንዲሁም መልዕክቶችን መቆጣጠርና መገደብ፤ ከተነሱት ክልከላዎች መካከል መሆናቸውን የኮማንዱ ሴክሬታሪያት አቶ ሲራጅ ፌጌሳ አስታውቀዋል፡፡

ከተነሱት ክልከላዎች መካከል አንዱ የኢኮኖሚ አውታሮች የመሠረተ ልማቶች፣ የኢንቨስትመንት ተቋማት፣ የእርሻ ልማቶች ፋብሪካዎች እና መሰል ተቋማት የሚገኙባቸው አካባቢዎችን የተመለከተው ነው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ኮማንድ ፖስት የተወሰኑ ክልከላዎችን አነሳ