መሠረታዊ አገልግሎቶች ሥራ ማቆም አይችሉም

  • መለስካቸው አምሃ

አዲስ አበባ

መሠረታዊ አገልግሎትን የሚሰጡና አምራች ድርጅቶች ሥራቸውን ማቋረጥ ወይም ማስተጓጎል በአዲሱ ዐዋጅ ማስፈፀሚያ ደንብ መሠረት የተከለከለ መሆኑን ዋና ዐቃቢተ ሕግ አስታወቁ።
ከኮሮናቫይረስ ጋር የተያያዘ መረጃን ለማሰራጨት አዲስ የኮሙዩኒኬሽን ሥርዓት እንደሚዘረጉም ጠቆሙ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

መሠረታዊ አገልግሎቶች ሥራ ማቆም አይችሉም