ሳምንታዊ የስፖርት ዜና

  • ሰሎሞን ክፍሌ
ሰባት የኤርትራ ብስክሌተኞች ከድተው ኢትዮጵያ ገቡ

አሥር የኤርትራ ብሄራዊ እግር ኳስ ተጫዋቾች የቦትስዋናን ጥገኝነት ጠይቀው በቀሩ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ፥ ሌሎች ሰባት የብስክሌት እስፖርተኞች ወደ ኢትዮጵያ ከድተው ገብተዋል። አደገኛውን የሁለቱን ሀገሮች ድንበር አቋርጠው አትዮጵያ የገቡት ሰባቱ የኤርትራ ቢሲክሌተኞች ከሀገሪቱ የስፖርት ባለሥልጣናት ጋር አለመግባባት እንደነበራቸው ገልጸዋል።

በሩጫ የኢትዮጵያ አትሌቶች ነጻነት ጉደታ በቫለንሲያ፥ ስፔን እንዲሁም ሹሬ ደምሴ በቶሮንቶ፥ ካናዳ ድል ተቀዳጅተዋል።

የሰሎሞን ክፍሌ ዘገባ ከታች የተያያዘውን የድምፅ ፋይል በመጫን ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ሳምንታዊ የስፖርት ዜና /ርዝመት - 7ደ00ሰ/