ዋልያዎቹ ከቡርኪና ፋሶ "ጋላቢ ፋረሶች" ጋር ለአፍሪካ ዋንጫ በሚደረገው ግጥሚያ የዙር ጨዋታ እኩል ወጥተዋል።
አዲስ አበባ —
በዙር ማጣሪያው ሁለተኛ ግጥሚያቸውን ከካመሩን “አይበገሬ አንበሶች” ጋር ያደረጉት የኢትዮጵያዎቹ "ዋልያዎች" አራት ለአንድ በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።
የኢትዮጵያው ብሄራዊ ቡድን በመጀመሪያው ግጥያው በኬፕ ቬርዴ "ሰማያዊ ሻርኮች" አቻው አንድ ለባዶ የተሸነፈ በመሆኑ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታውን በዚሁ አጠናቆ ተሰናብቷል።
ይህንንና ሌሎችም የስፖርት ዜናዎችን ይዘናል።