ሳምንታዊ የስፖርት ዜና!

African Cup Soccer

በአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ለግማሽ ፍፃሜ ያለፉ አራት ቡድኖች ታወቁ። እነርሡም - አስተናጋጅ ኢኳቶሪያል ጊኒ፥ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፥ ጋና እና አይቮሪኮስት ናቸው።

ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ

አይቮሪ ኮስት

ጋና

ኢኳቶሪያል ጊኒ

አራቱ ብሄራዊ ቡድኖች የፊታችን ረቡዕና ሐሙስ በወሳኙ የጥሎ ማለፍ ፍልሚያ ይጫወቱና አሸናፊዎች ዕሁድ ለዋንጫ ተሸናፊዎች ደግሞ ቅዳሜ ለደረጃ ይጋጠማሉ።

በዚህ ዝግጅት፥ የእስካሁን ውድድሮችን አዲስ አበባ በቴሌቪዥን የሚከታተለው ባልደረባችን ገዛ̎ኸኝ ጽዮንመስቀል ግምገማና የአድማጮች አስተያየት ተካቷል።

በሥፍራው የሚገኙት አቶ ፍቅሩ ኪዳኔም በቱኒዝያና ኢኳቶሪያል ጊኒ መካከል በተካሄደውና ዳኛው ስለሰጡት አነታሪኪ የፍፁም ቅጣት ምት የሚሉት አላቸው።

Your browser doesn’t support HTML5

Audio