ኬንያውያን በትላንቱ የፈረንሳይ 10 ኪሜ ሩጫ ውድድር በሁለቱም ጾታዎች ድል ተቀዳጅተዋል፤ ኢትዮጵያ በወንዶቹ የሁለተኛነቱን ሥፍራ አግኝታለች።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ክልሎች በዕጩዎች ውክልና ላይ ከፍተኛ ማሻሻል አሳይተዋል ይላሉ አዲሱ የኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፕሬዚዳንት ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ።
በእግር ኳስ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሳምንቱ ማብቂያ ተካሂዷል፤ ውጤቶቹን ይዘናል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ሳምንታዊ ስፖርት