በስቶክሆልም ዳያመን ሊግ ኢትዮጵያዊያን ኣትሌቶች ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ በመሆኑ ድል ተቀናጅተዋል

  • ሰሎሞን ክፍሌ

ፋይል-ኢብራሂም ጄላን

በአትሌቲክስ በኢብራሂም ጄላን የተመራው ጠንካራ የኢትዮጵያ ቡድን ስቶክሆልም ስዊድን ላይ በተካሄደው ዳያመንድ ሊግ በ 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ ተከታትሎ በመግባት ታሪክ አስመዘገበ።

በዩናይትድ ስቴትስ የክሊቭላድ ካሊቨርስ ቲም ጎልደን ስቴትስ ዎርየርስን 93 ለ 89 በማሸነፍ የዘንድሮውን የብሄራዊ ቅርጫት ኳስ ዋንጫ ወሰደ።

የክሊቭላድ ካሊቨርስ ቲም

ላለፉት 52 ዓመታት ዋንጫ ተጠምቶ የቆየው የክሊቭላድ ካሊቨርስ ቲም ትላንት ዋንጫ ሲያነሳ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። የትላንቱ ድል ለከተማዋ ብቻ ሳይሆን ለኮከብ ተጫዋቿ ለሌብሮን ጄምስ ጭምር ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በስቶክሆልም ዳያመን ሊግ ኢትዮጵያዊያን ኣትሌቶች ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ በመሆኑ ድል ተቀናጅተዋል