ስፔን ከአፍሪካ የሚመጣውን ፍልሰት እንደ መልካም የኢኮኖሚ አጋጣሚ ትመለከታለች

  • ቪኦኤ ዜና

ፍልሰተኞች በላ ሬስቲንጋ ወደብ ላይ ከእንጨት ከተሰራ ጀልባ እየወረዱ፣ በካናሪ ደሴት ኤል ሂሮ፣ ስፔን፣ እአአ 18/2024

Your browser doesn’t support HTML5

ስፔን ከአፍሪካ የሚመጣውን ፍልሰት እንደ መልካም የኢኮኖሚ አጋጣሚ ትመለከታለች

ለቀኝ ዘመም ወግ አጥባቂ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠው ድጋፍ እየጨመረ በመጣበት የአውሮፓ ኅብረት፣ ዓባል ሃገራቱ ፍልሰት እንዲቆም ጥሪ በማድረግ ላይ ናቸው። ስፔን ግን ከዚህ በተቃራኒ በመቆም፣ በአውሮፓ ዕድሜያቸው የገፉ አዛውንቶች ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ፣ ኢኮኖሚውን ለማሳደግ ቁጥጥር የሚደረግበት ፍልሰት አስፈላጊ ነው ትላለች።

ሄንሪ ሪጅዌል ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።