ካለፈው ታኅሣስ ወር ጀምሮ በከፋ ዞን ዴቻ ወረካ 37 ሰላማዊ ዜጎች በታጠቁ ኃይሎች መገደላቸውን ከ20 ሺህ ሕዝብ በላይ መፈናቀሉና የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ —
ካለፈው ታኅሣስ ወር ጀምሮ በከፋ ዞን ዴቻ ወረካ 37 ሰላማዊ ዜጎች በታጠቁ ኃይሎች መገደላቸውን ከ20 ሺህ ሕዝብ በላይ መፈናቀሉና የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ አስታወቀ፡፡
ለእነዚህ ወገኖች መንግሥት ተገቢውን ጥበቃ አላደረገም ሲል ፓርቲው ከሰሰ፡፡ ለተፈናቀሉትም ተገቢው ሰብዓዊ ዕርዳታ አልደረሰም አለ፡፡ የዞኑን አስተዳዳሪ ለማነጋገር ያደረግነው ጥረት አልተሳካም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5