በደቡብ ኢትዮጵያ ምሥራቅና ምዕራብ ጉጂ ዞኖችንና ጌዴኦ ዞንን በሚያዋስኑ ወረዳዎች ውስጥ ግጭት አገርሽቶ የብዙ ዜጎች ሕይወት መጥፋቱ ተገልጿል።
አዲስ አበባ —
በደቡብ ኢትዮጵያ ምሥራቅና ምዕራብ ጉጂ ዞኖችንና ጌዴኦ ዞንን በሚያዋስኑ ወረዳዎች ውስጥ ግጭት አገርሽቶ የብዙ ዜጎች ሕይወት መጥፋቱ ተገልጿል።
በግጭቱ ሳቢያ ቁጥሩ እጅግ የበዛ ሰው መፈናቀሉም ተሰምቷል። የግጭቱ መንስዔ እስከአሁን በውል ተለይቶ አልታወቀም።
ግጭቱ በተከሰተባቸው ሥፍራዎች ያለው ሰብዓዊ ሁኔታ የከፋ መሆኑንም ምንጮች ጠቁመዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5