ከደቡብ ወሎ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች የመንግሥትን እርዳታ ጠየቁ

ደሴ

በደቡብ ወሎ ኩታበር ወረዳ አካባቢ እየተስፋፋ በመጣው ጦርነት ምክንያት በአስር ሺሕዎች የሚቆጠሩ የኩታበር ከተማና አካባቢው ኗሪዎች ከመንደራቸው ተፈናቅለው ወደ ደሴና አካባቢዎቹ መሰደዳቸውን ገለጹ፡፡

ተፈናቃዮቹ ለዓመታት ደክመው ያጠራቀሙት ጥሪትና የመንግሥት ሃብት ወደ አካባቢያቸው ዘልቆ ገብቷል ባሉት የህወሃት ኃይል እንደተዘረፈባቸው ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ከደቡብ ወሎ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች የመንግሥትን እርዳታ ጠየቁ