የደቡብ ሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል

የአምስት ዓመታት የዘለቀው የደቡብ ሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ብዙ ዜጎቿዋ ወላጅ የሌላችው ልጆች ጭመር ወደ ጎረቤት ኡጋንዳ እንዲሰደዱ አስገድዷል፡፡

የአምስት ዓመታት የዘለቀው የደቡብ ሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ብዙ ዜጎቿዋ ወላጅ የሌላችው ልጆች ጭመር ወደ ጎረቤት ኡጋንዳ እንዲሰደዱ አስገድዷል፡፡ ከእነዚህ ስደተኞች ገሚሶቹ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ወጣቶች በመሆናቸው ጠበብት ይህ ትውልድ ሊጠፋ እንደሚችል በመጠቆም ሁኔታውን “እንደተቀበረ ፈንጂ” ይገልፃሉ፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት