የደቡብ ሱዳን ጉዳይ በሁሉም አቅጣጫ እንደቀጠለ ነው

የደቡብ ሱዳን የዛሬ ገፅታ




ሱዛን ራይስ፣ የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የፀጥታ አማካሪ /ፎቶ ፋይል/


Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ሱዳን ጉዳይ በሁሉም አቅጣጫ እንደቀጠለ ነው


የደቡብ ሱዳን አማጺያንና መንግሥት በጠብ ያለመፈላለጉን ስምምነት ያለምንም ቅደመ ሁኔታ እንዲፈራረሙ ዩናይትድ ስቴትስ ጠይቃለች፡፡

ፕሬዚደንት ሳልቫ ኪርም ታሣሪዎቹን የሱዳን ሕዝብ አርነት ንቅናቄ - ኤስፒኤልኤም አመራር አባላት እንዲፈቱም ጥሪ አቅርባለች።

ሁለቱ የደቡብ ሱዳን ወገኖች ዛሬም ለሦስተኛ ቀን ፊት ለፊት አልተወያዩም።

የተያያዘው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤ ያዳምጡት