የደቡብ ሱዳን መንግሥትና የሽምቅ ተዋጊዎቹ ቡድን

ፎቶ ፋይል

የደቡብ ሱዳን መንግሥትና የሽምቅ ተዋጊዎቹ ቡድን በ2015 ዓ.ም በከፍተኛ ደረጃ በተካሄደ ስብሰባ የተደረሰውን የሰላም ሥምምነት ለማንቀሳቀስ የሚያስችል፣ አዲስ የተኩስ አቁም ውል ተፈራረሙ።

የደቡብ ሱዳን መንግሥትና የሽምቅ ተዋጊዎቹ ቡድን በ2015 ዓ.ም በከፍተኛ ደረጃ በተካሄደ ስብሰባ የተደረሰውን የሰላም ሥምምነት ለማንቀሳቀስ የሚያስችል፣ አዲስ የተኩስ አቁም ውል ተፈራረሙ።

ቀደም ያሉት ሥምምነቶች ባጸኑም፣ ይህኛው ዘላቂ ይሆን ይሆን?

የቪኦኤዋ ጅል ክሬግ ተንታኞችን በማነጋገር ዘግባዋለች፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ሱዳን መንግሥትና የሽምቅ ተዋጊዎቹ ቡድን