ደቡብ ሱዳን ውስጥ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን የወሲብ ጥቃት

  • ቆንጂት ታየ
ደቡብ ሱዳን ውስጥ በሴቶች ላይ በስፋት ለሚደርሰው ወሲባዊ ጥቃትና ድፍረት የሀገሪቱ መንግሥት የመፍትኄ ዕርምጃ አልወሰደም ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መርማሪዎች ወነጀሉ።

ደቡብ ሱዳን ውስጥ በሴቶች ላይ በስፋት ለሚደርሰው ወሲባዊ ጥቃትና ድፍረት የሀገሪቱ መንግሥት የመፍትኄ ዕርምጃ አልወሰደም ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መርማሪዎች ወነጀሉ።

የደቡብ ሱዳን የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ደቡብ ሱዳን ውስጥ በተጠቀሱት ወንጀሎች ምርመራ የተካሄደባቸውም ይሁን ለፍርድ የቀረቡ እጅግ ጥቂቶች ናቸው ብለዋል።

ሊሳሽላይን ለቪኦኤ ከጄኔቫ ባጠናቀረችው ዘገባ እንዳለችው ኮሚሽኑ የክትትሉን ውጤት የያዘ ሪፖርት ለመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አቅርቧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ደቡብ ሱዳን ውስጥ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን የወሲብ ጥቃት