አዲስ አበባ —
ከመስከረም ወር መጀመርያ ጀምሮ እስካሁን ባለው ጊዜ ወደ 30,000 የሚጠጉ ደቡብ ሱዳናዊያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን የተመድ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር አስታወቀ።
ኮሚሽኑ እንዳለው በቀን 1,000 ደቡብ ሱዳናዊያን ኢትዮጵያ መግባታቸውን ቀጥለዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5