የደቡብ ሱዳን አማፅያን መሪ ሪያክ ማቻር ወገን የነበሩ የጦር አዛዥ ተገደሉ

  • ቪኦኤ ዜና

Yei River State, South Sudan

የደቡብ ሱዳን አማፅያን መሪ ሪያክ ማቻር ወገን የነበሩ የጦር አዛዥ በሀገሪቱ ዪዪ ክፍለ ሃገር ውስጥ በተካሂደ ውጊያ ተገደሉ።

የደቡብ ሱዳን አማፅያን መሪ ሪያክ ማቻር ወገን የነበሩ የጦር አዛዥ በሀገሪቱ ዪዪ ክፍለ ሃገር ውስጥ በተካሂደ ውጊያ ተገደሉ።

የአማጽያኑ ቃል አቀባይ ፌሊክስ ሊካምቡ ፎስቲኖ በሰጡት መግለጫ መሰረት የአማፂ ተዋጊ አዛዡ የገደሉት የመንግሥቱ ወታደሮች በተዋጊዎቻቸው ላይ ባደረሱት ጥቃት ነው።