የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚዎች ቤንቲዩን ያዝን አሉ፤ መንግሥቱ አላረጋገጠም

  • ቪኦኤ ዜና

ደቡብ ሱዳን፣ ከተሞቿና ጎረቤቶቿ


Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚዎች ቤንቲዩን ያዝን አሉ፤ መንግሥቱ አላረጋገጠም



የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚ ኃይሎች ነዳጅ ዘይት አምራቿን የዩኒቲ ግዛት ዋና ከተማ ቤንቲዩን መያዛቸውን አስታውቀዋል፡፡

ውጊያው ከተማይቱ ውስጥና በአካባቢዋ እንደቀጠለ መሆኑን የሃገሪቱ የጦር ባለሥልጣናት ተናግረዋል፡፡

አንድ ማንነቱን መግለፅ ያልፈለገ የቤንቲዩ ነዋሪ የተፈጠረውን ሁኔታ ለቪኦኤ በስልክ አረጋግጧል፡፡

የተቃዋሚዎቹ መሪዎች የነዳጅ ዘይት ምርቱን የማቋረጥ ሃሣብ እንዳላቸው አመልክተዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ