Your browser doesn’t support HTML5
ደቡብ ሱዳን በትምሕርት ቤት ፣በሴቶች እና ሴቶች ተማሪዎች ብዛት ያለውን ልዩነት ለማጥበብ ትልቅ ጥረት በማድረግ ላይ ነች። መፍትሄ ይሆን ዘንድ ልጅ ያላቸው ታዳጊ ልጃገረዶችን ትምሕርት ቤት እንዲገቡ በማድረግ የተያያዘችው ጥረት ትልቅ ውጤት እያመጣ መሆኑ ተነግሯል። ይህ የደቡብ ሱዳን አዲስ መርሐ ግብር በልጅነት የልጅ እናት ሆነው ትምሕርታቸው የተሰናከለባቸውን ትምሕርታቸውን እንዲቀጥሉ ለማስቻል ተነስቷል።
ሺላ ፖኒ ከጁባ ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።