ላለፉት ሦስት ዓመታት መረጋጋት ርቋት በቆየችው ደቡብ ሱዳን መንግሥቷ ሠላም ለማስፈን እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
መንግሥቱ ሰሞኑን የተጀመረው ብሔራዊ ውይይት አንዳች ውጤት ያስገኛል የሚል ተስፋ አሣድሯል፡፡ የአውሮፓ 2016 ዓ.ም ለደቡብ ሱዳን በመንግሥቱና በሪያክ ማቻር ታማኝ ኃይሎች መካከል የተካሄዱ ተጨማሪ ግጭቶችን አስተናግዶ ነበር የዘለቀው፡፡
ምንም እንኳን ብሔራዊውን ውይይት የሚመራውን ቡድን ለማዋቀር መንግሥቱ እየጣረ ቢሆንም በየገጠራ ገጠሩ የተለመዱት ግጭቶች የመባባሳቸው ሥጋት ግን አሁንም እንደጠነከረ ነው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የደቡብ ሱዳን ሰላም እያነጋገረ ነው