በደቡብ ሱዳን ዕርዳታዎችን ለማድረስ መቸገራቸውን የረድዔት ድርጅቶች ተናገሩ

  • ቪኦኤ ዜና

Map of South Sudan

በደቡብ ሱዳን የሚገኙ የረድዔት ድርጅቶች አስቸኳይ የምግብና ሌሎች ዕርዳታዎችን ለተረጂዎች ለማድረስ ከባድ ችግር እንደገጠማቸው ይናገራሉ።

በደቡብ ሱዳን የሚገኙ የረድዔት ድርጅቶች አስቸኳይ የምግብና ሌሎች ዕርዳታዎችን ለተረጂዎች ለማድረስ ከባድ ችግር እንደገጠማቸው ይናገራሉ።

ከቦታ ቦታ ለመጓጓዝ ሁኔታዎችን እጅግ አደገኛ ያደረገባቸው አንዱ ደግሞ የታጣቂ ቡድኖች እንቅስቃሴ መሆኑን ያስረዳሉ።

ከአሜሪካ ድምፅ የምሥራቅ አፍሪካ ቢሮ ዘጋቢያችን ጄል ግሬክ ዝርዝሩን ልካለች።

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ሱዳን ዕርዳታዎችን ለማድረስ መቸገራቸውን የረድዔት ድርጅቶች ተናገሩ